
ETHIOPIANREPORTER.COM – ጉዞና ቱሪዝምን ያስተሳሰረው የዓረቢያን ዓውደ ርዕይ
የዓለም አቀፍ የጉዞ፣ የቱሪዝምና የመስተንግዶ ባለሙያዎች ኢንዱስትሪዎቻቸውን የሚያስተዋውቁበት ግዙፍ ኤግዚቢሽን (ዓውደ ርዕይ) ከሚያዝያ 23- 26 ቀን 2015 ዓ.ም. በዱባይ ወርልድ ትሬድ ሴንተር ተካሂዷል፡፡ መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ 2000 የንግድ ተቋማት አገልግሎታቸውንና ምርቶቻቸውን የሚያስተዋውቁበት ኤግዚቢሽን ዓረቢያን ትራቭል ማርኬት ይባላል፡፡
በኤግዚቢሽኑ ከ150 አገሮች የመጡ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ሲሆን፣ ከ34 ሺሕ በላይ ጎብኚዎችም ታድመውበታል፡፡ ለ30ኛ ጊዜ በዱባይ ወርልድ ትሬድ ሴንተር እየተካሄደ ባለው ኤግዚቢሽን በጉዞ፣ በቱሪዝምም፣ በመስተንግዶ (ሆስፒታሊቲ) እንዲሁም በተለያዩ ዘርፎች ላይ ያተኮረ ነው፡፡
Read More @ ethiopianreporter.com
Reviews
0 %